ለአስቸኳይ ኢ-ፓስፖርት ፈላጊዎች

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከመደበኛ አገልግሎቱ በተጨማሪ የ 2 ቀን እና 5 ቀን የአስቸኳይ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እናሳውቃለን።በመሆኑም ያለ ማንኛውም የ3ኛ አካል እርዳታ የተቋሙን ትክክለኛ የኢ-ፓስፖርት የኦንላየን አፕሊኬሽን👉 https://www.immigration.gov.etብቻ በመጠቀም ማመልከት እንደሚቻል እናሳስባለን።በአስቸኳይ የሚሰጡ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቶች፦-አዲስ ፓስፖርት ማውጣት-የፓስፖርት እድሳት ማድረግ-የጠፋ ፓስፖርት መተካት-የተበላሸ ፓስፖርት መቀየር-የፓስፖርት እርማት ማድረግማሳሰቢያ፦አገልግሎቱ በቀጠሮ ቀን ብቻ በጎተራ በሚገኘው ዋና የኢሚግሬሽንና […]
ለኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች

የተከበራችሁ ውድ አገልግሎት ፈላጊዎች አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት፣ ለፓስፖርት እድሳት፣ የጠፋ ፓስፖርት ለማዉጣት፣ የተበላሸ ፓስፖርት እና የፓስፖርት እርማት ለማድረግ እና ሌሎች ሁሉንም የመደበኛ እና አስቸኳይ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት በድረ-ገጻችን www.immigration.gov.et በመመዝገብ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።ይህ ድረ-ገፅ አዲስ አበባን ጨምሮ በ23ቱም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚሰራ በመሆኑ ካሉበት ሆነው መጠቀም ይችላሉ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !————————ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ […]
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች

1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣2. የልደት ካርድ3. ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸውእነዚህን መረጃዎች በመያዝ በድረገጻችን www.immigration.gov.et ይመዝገቡ።ክፍያዎን 1 ሰዓት ሳያልፍ በሲቢኢ ብር ፣ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር በመረጡት ክፍያ አማራጭ ይፈጽሙ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !————————ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን …….Telegram: https://t.me/ICS_EthiopiaFacebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopiaTwitter: https://twitter.com/ics_ethiopiaTikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopiaLinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopiaYouTube: https://www.youtube.com/@Ics_EthiopiaInstagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
የመደበኛ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት

የተከበራችሁ ውድ አገልግሎት ፈላጊዎች ለፓስፖርት አገልግሎት በwww.immigration.gov.et ላይ በመመዝገብ የሚፈልጉትን መደበኛ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ! ይህ ድህረ-ገፅ አዲስ አበባን ጨምሮ በ23ቱም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚሰራ በመሆኑ ካሉበት ሆነው መጠቀም ይችላሉ በተጨማሪም በአካል በመገኘት በፅህፈት ቤታችን ሁሉንም አይነት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !————————ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን ………….Telegram: […]
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህዝብ እና ሀገርን መሰረት አድርጎ የሚሰጠውን ግልጋሎት በመረጃ ተደራሽ ለማድረግ የማኅበራዊ ሚዲያዎችንና ድህረ-ገፆችን በመጠቀም የተለያዩ መረጃዎችን ለተገልጋዮች እያስተላለፈ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ነገር ግን ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ በአገልግሎቱ ስም የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲዎች ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ተገልጋዮችን ለእንግልትና ለወጪ እየዳረጉ መሆኑን ተረድተናል። ስለሆነም ተገልጋዮች ትክክለኛውን የአገልግሎቱንየማህበራዊ ሚዲያና ድህረ-ገፆችን በመከታተል ራሳቸውን ሀሰተኛና የተዛባ መረጃ ከሚያሰራጩ […]
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያና ድረ-ገፆች

ወደ 8133 የጥሪ ማዕከል በመደወል በአገልግሎታችን የሚሰጡ ሁሉንም አይነት ግልጋሎቶች ካሉበት ሆነው ማግኘት ይችላሉ። ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ስራዎች ጋር በተያያዘ ለአገር ውስጥና የውጭ አገር ዜጎች የተለያዩ የጉዞ ሰነዶችን ለማግኘት መረጃ ሲያስፈልጋቸው በአካል መቅረብ ሳያስፈልጋቸው ተቋሙ ባዘጋጀው በነፃ ጥሪ በመደወል መረጃ ያገኛሉ፡፡ የፓስፖርት፣ የቪዛ ፣ የመኖሪያ ፈቃድ ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያውያንና ለውጭ አገር ዜጎች አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ […]
ለአስቸኳይ ኢ-ፓስፖርት ፈላጊዎች!

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው የኦንላይን አፕሊኬሽን በተጨማሪ በቅርቡ በጀመረው የኢ-ፓስፖርት የኦንላይን አፕሊኬሽን https://www.immigration.gov.et በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:- በአዲሱ ሲስተም የምንሰጠው አገልግሎት – አስቸኳይ አዲስ፣ እድሳት፣ የጠፋ፣ የተበላሸ እንዲሁም እርማት ሲሆን በቀጠሮ ቀናችሁ ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ እንዲሁም በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአካል በመገኘት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- ወደተቋማችን ሲመጡ የፋይዳ […]
ለፓስፓርት አገልግሎት አመልካቾች በሙሉ! • Important Notice for Passport Service Applicants

በአስቸኳይ ወይም በመደበኛ አግልግሎት ፓስፓርት ለማውጣት አመልክታችሁ በ7876 አሻራ እና ፎቶ እንድትሰጡ አጭር የፅሁፍ መልዕክት የደረሳችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ ከመድረሱ በፊት ኦሪጅናል ሰነዶችን (ኦርጅናል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፥ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት እና ፋይዳ መታወቂያ) ይዞ ወደ ቢሮአችን በመምጣት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ። ማሳሰቢያ፡ ቀጠሮ ቀናችሁ ካለፈ በኋላ የሚመጡ ከሆነ ግን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና […]
ለፓስፓርት አገልግሎት ፈላጊዎች! • Extended Passport Service Hours

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ። ተቋሙ የፓስፓርት ፈላጊውን ህብረተሰብ ጥያቄ መሰረት በማድረግ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ ይሰጣል። እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት […]
ለመደበኛም ሆነ ለአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች

ክብሯን አገልግሎት ፈላጊዎች ለመደበኛም ሆነ ለአስቸኳይ የፓስፖርት ቀጠሮው የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ። ድረ ገጻችንን ይጎብኙ: እናመሰግናለን Dear esteemed customers, use the following link for both urgent and standard passport applications. Thank you. Clik on the link below: Thank you! Tajaajilamtoota keenyaa kabajamoo tajaajilaa paaspoortii Atattamaafi Barataamaa argachuuf liinkii armaan gadi jiru fayyadamaa. Liinkii gadi jiru cuqaasaa: […]
