#icsethiopia #ebs
#icsethiopia #ebs
#icsethiopia #ebs
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ICS
ለቱሪስቶች የምንሰጠውን የቪዛ እና ሌሎች አገልግሎቶች በማሻሻል በሀገሪቱ የቱሪዝም እድገት ላይ ተቋማችን የራሱን አሻራ እያሳረፈ ነው።
የአገልግሎት መስጫ ቅርንጫፎችን እያስፋፋን እና ተደራሽነት እያሳደግን ደንበኞቻችን በአቅራቢያቸዉ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ አንዱ የትኩረት አቅጣጫችን ነዉ
#icsethiopia
በተለያዩ ምክንያቶች የቆይታ ጊዜ ያለፈባቸው እና ለገንዘብ መቀጮ የተዳረጉ ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካውያን የቅጣት ቅነሳና ምህረት አድርገናል።
አዲሱ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ እና የአስቸኳይ ፓስፖርት መረጃዎች | Immigration Service
በዚህ ቪዲዮ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የጀመረውን አዲሱን የኢ-ፓስፖርት (e-passport) ...
በቦሌ ኤርፖርት የተደረጉ አስደናቂ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ማሻሻያዎች | ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ዝግጁነት
በዚህ ቪዲዮ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በተቋሙ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ...
የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (Yellow card) ለማግኘት ምን ያስፈልጋል?
#ebc #ebcdotstream #news #fana_tv #education #ics #business#seifushow
