News
አገልግሎቱ ለአንድ ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 09.12.2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች በጉለሌ ክፍለ ከተማ በጉለሌ የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማዕከል በመገኘት...
ለብሄራዊ ጥቅም መከበር እና ለሀገራዊ እሴት መጠበቅ የተቋማት ትብብር አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 08 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና በተመረጡ የደህንነት ተቋማት መካከል የተሳካ የሚዲያ ቁጥጥር ሥርዓትን...
ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም የጉዞ ሰነዶችን ቁጥጥርዘመናዊ ለማድረግ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 05 2018 ዓ.ም የጉዞ ሰነድ ቁጥጥርን ዘመናዊ ለማድረግና የአየር ድንበር አስተዳደር አገልግሎቱን አለም በደረሰበት የፍተሻ ቴክኖሎጂ...
የአገልግሎቱ ስርነቀል ለውጥ ለሀገሪቱ ተቋማት ተምሳሌት ነው – የምክር ቤት አባላት
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፋት ሶስት የለውጥ አመታት ያስመዘገበው ስኬት ተቋሙን በመቀየር ፥ የህዝብን...
የአግልግሎቱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ።
ሐምሌ 27 ፣ 2018 ዓ.ም ''በጋራ ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ-ሃሳብ በአንድ ጀንበር የ800 ሚልዮን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ላይ የኢሚግሬሽንና ዜግነት...
ደም በመለገስ በደም እጦት ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎቻችንን እንታደጋለን-የአገልግሎቱ ሰራተኞች
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 23 ፣ 2018 ዓ.ም "እያንዳንዱ ደም ለጋሽ ህይወት አዳኝ ነው" በሚል መሪ-ሃሳብ የደም ልገሳ መርሃ ግብር የዋናው መስሪያ...
በእቅድ በመመራት የአገልግሎት አድማስን ማስፋፋት እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የዘርፍ እና የዳይሬክቶሬት የእቅድ ካስኬዲንግ ስነስርዓት አካሄደዋል፥የተሻለ እና የተናበበ...
“የእኛ ትጋት እና የስራ ጥራት የሚለካው በተገልጋዩ የእርካታ መጠን መሆን አለበት” – አቶ ቢቂላ መዝገቡ
ጅማ፣ሐምሌ 18 ፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የፓስፖርት ዳይሬክቶሬት ፥ የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች የ2018 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና...
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቪዛ ሰታለች -ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት
አዲስ አበባ ፣ ሀምሌ14፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከ1.04 ሚሊዮን በላይ የቪዛ አገልግሎቶችን መስጠቱ ገለፀ። የአገልግሎቱ...
ስድስት ሚሊዮን የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ በአመቱ ተከናውኗል – ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 09፣2018 ዓ.ም አገልግሎቱ ከፓስፖርት፣ ቪዛ፣ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አየር ድንብር እና የየብስ...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2018 በጀት አመት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ፓስፓርት መስጠቱን ገለፀ።
አዲስ አበባ ፡ ሃምሌ 07 /2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን የሁሉም ዳይሬክቶሬቶች...
ዲጂታል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ በድሬዳዋ ከተማ ተጀመረ
ሐምሌ 06 ፣ 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማሳለጥና ዜጎቻችንን በላቀ ደረጃ ለማገልገል በምናደርገው ጥረት የዘመናዊነት መገለጫ በሆነው፣ ለዘርፈ ብዙ...
በዋና ዳይሬክተሯ የሚመራው ልዑካን ቡድን ድሬዳዋ ገባ
ሐምሌ 05 ፣ 2018 ዓ.ም በኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋ አስተዳደር...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከአሜሪካ የድንበር ደህንነትና አስተዳደር ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት አደረገ
አዲስ አበባ፡ሰኔ 30፣2018 ዓ.ም ሁለቱ ሀገራት የድንበር አስተዳደርን በማዘመን አገልግሎትን ከድንበር ቁጥጥር ስርዓት ቴክኖሎጂ ጋር በማጣመር እና በመረጃ ልውውጥ፥ በሰው...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በችግኝ ተከላ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ በእንክብካቤ ስራም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች “ተስፋን እንትከል" በሚል መርህ የሚከናወነው የዘንድሮውን 8ኛዉን የችግኝ...
የኤርፖርት እና የድንበር አስተዳደር ስራን ማላቅ፥የሀገር ገፅታን መቀየር ነው ተባለ
ሰኔ ፣ 21 ፣ 2018 ዓ.ም የኤርፖርት እና የድንበር አስተዳደር ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም በሚል የውይይት ማዕቀፍ ላይ የምክክርና የግብአት ማሰባሰብ ወርክ-ሾፕ...
በእስቶፕ ኦቨር ቱሪዝም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
ሰኔ 16 ፣ 2018 ዓ.ም የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ ይፋ በሆነው እስቶፕ ኦቨር ቱሪዝም ቪዛ ዙሪያ ከቱሪዝም ሚንስቴር ፣ አየር...
”የተቋሙ ስኬት የእያንዳንዱ ሰራተኛ የዕለት ተዕለት ትጋት ውጤት ነው” – ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት
ሰኔ 14 ፣ 2018 ዓ.ም ባለፋት ጥቂት አመታት በተሰሩ ዘርፍ ብዙ ስራዎች ተቋሙ ከመዋቅራዊ ለውጦች እና ሽግግር ባሻገር ተምሳሌት መሆን...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተቋሙ እየተከናወኑ የሚገኙ የዲጅታላይዜሽን ስራዎችን ገመገሙ ፡፡
ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊትን ጨምሮ ከፍተኛ የአገልግሎቱ የስራ ኃላፊዎች ተቋሙ እያከናወናቸዉ የሚገኙ የዲጅታላይዝሽን...
”የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚያስመሰግን ፥ ሀገር የሚያኮራ ስራ ሰርቷል”-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራር...
