አዲስ አበባ፡ሰኔ 30፣2018 ዓ.ም ሁለቱ ሀገራት የድንበር አስተዳደርን በማዘመን አገልግሎትን ከድንበር ቁጥጥር ስርዓት ቴክኖሎጂ ጋር በማጣመር እና በመረጃ ልውውጥ፥ በሰው ሃይል አቅም ግንባታ እና ሌሎች ጉዳዮችን በጋራ ለመስራት ውይይት ተደርጓል
የአሜሪካ የድንበር ደህንነትና አስተዳደር ስርዓት ቡድን አባላት በበኩላቸዉ ተቋሙ በድንበሮች የሚሰጠውን የኢሚግሬሽን አገልግሎትን በማላቅ የቁጥጥር ስራ ለማዘመን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አንስተዋል።
የአሜሪካ መንግስት ስልጠና በመስጠት እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከተቋሙ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል በውይይቱ ላይ ገልጿል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ……
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
