News

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተቋሙ እየተከናወኑ ያሉ የዲጅታል ሲስተም ስራዎችን ገመገመ።

መጋቢት 25/2018 አ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት እና የአገልግሎቱ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በተቋሙ እየተከናወኑ ያሉ የኦንላይን...

አስቸኳይ ማስታወቂያ!!

የአሜሪካ ዜግነት ለአላችሁ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ URGENT NOTICE!!To All Ethiopian-Origin U.S. Citizens. የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !————————ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ...

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ሰላማዊት ዳዊት የእንግሊዝ የድንበር አሰተዳድርን ዳይሬክተርን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት ፣03፣ 2018 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ሰላማዊት ዳዊት በእንግሊዝ የድንበር አሰተዳድር ዳይሬክተር ቪክቶሪያ ፑለን የተመራውን...