Immigration and Citizenship Service Fees (Revised by Council of Ministers Regulation 550/2024)

This help article outlines the revised service fees for passport applications at the Immigration and Citizenship Service (ICS) in Ethiopia, as per the Council of Ministers Regulation 550/2024. Passport Service Fees (ETB) Application Type Reason Normal Urgent (2 Days) Urgent (5 Days) New Passport 5,000 25,000 20,000 Renewal Passport Expired 5,000 25,000 20,000 Page Runout […]
የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች (How to Obtain a Replacement Passport (Lost Passport))

1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ 2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን) 4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ። ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን […]
የተቀላጠፈ አስቸኳይ ፓስፖርት እድሳት፡- በኦንላይን ያመልክቱ፣ በአካል ይቀበሉ! • Streamlined Urgent Passport Renewals: Apply Online, Collect In Person!

አስቸኳይ የፓስፖርት እድሳት ዋናው ቢሮ በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በ www.ethiopianpassportservices.gov.et ላይ የ2 ቀን ወይም የ5 ቀን እንደምርጫዎ በማመልከት ፓስፖርትዎን ለመቀበል ብቻ ወደ ተቋማችን በመምጣት ይስተናገዱ! አስቸኳይ ፓስፖርት የምታመለክቱ ደንበኞቻችን ብቻ – የስም መነሻ ፊደላችሁ ከ A እስከ G ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ – ከ H እስከ Z ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ • የ5 […]
ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች • Documents Required for Passport Corrections

እድሜ፣ የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው ሙሉ ስም ለመቀየር ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ Documents Required for Passport Corrections: Age, Place of […]
