የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ በማከናወን በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ የፅሁፍ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ለአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ተፈታኞች ከመጋቢት 26 – 28/2017 ዓ.ም የቃል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ጎተራ በሚገኘው ቢሯችን እንድትገኙ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
