የዳግም ምዝገባ ጥሪ ስለማድረግ • Immigration Service Calls for In-Person Re-registration of Companies Inviting Foreign Nationals

ለስራም ይሁን ለአጫጭር ስብሰባዎች የውጭን ሀገር ዜጋ ለምትጋብዙ ተቋማት/ኩባንያዎች በሙሉ:-

አገልግሎት መስሪያ ቤቱ አዲስ ባስጀመረው የተቋማት መመዝገቢያ ሲስተም ላይ ተቋማችሁን/ኩባንያዎቻችሁን ከ ግንቦት 15 /2017 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊ ሰነዶችን በመያዝ ጎተራ በሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ እንድታስመዘግቡ  እናሳስባለን።

ካምፓኒያችሁን ለማስመዝገብ የሚመጣ ማንኛውም ጉዳይ አስፈፃሚ እራሱም ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኖ እንዲመዘገብ ከድርጅቱ የተጻፈለትን ደብዳቤ እና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እንዲቀርብ እናሳውቃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

/

We urge you to register your institutions/companies on the new institutional registration system launched by the Service. Registration must be done by appearing in person at the Immigration and Citizenship Service headquarters located in Gotera, bringing the necessary documents, starting from May 23, 2025 (Ginbot 15, 2017 E.C.).

We hereby inform you that any representative coming to register your company must also be registered as an agent. They must present themselves with an authorization letter from their organization and their Fayda ID.

Immigration and Citizenship Service