ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች • Documents Required for Passport Corrections

እድሜ፣ የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው

  • ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
  • የልደት ምስክር ወረቀት
  • አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ሙሉ ስም ለመቀየር

  • የፍርድ ቤት ውሳኔ
  • ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
  • አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Documents Required for Passport Corrections:

Age, Place of Birth, Photograph, Spelling Corrections:

  • Original Passport (or police report if the passport is lost)
  • Birth Certificate
  • One passport-sized photograph

Full Name Change:

  • Court Order
  • Original Passport (or police report if the passport is lost)
  • Renewed Kebele ID (local administrative ID)
  • One passport-sized photograph

Instructions:

  • Complete the above listed documents and register online at www.ethiopianpassportservices.gov.et
  • Complete the payment within 3 hours.
  • To finalize the correction, you must physically present the above-mentioned documents at the Immigration branch where you applied, on the delivery date of your passport.