አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች

1.  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣
2.  የልደት ካርድ
3.  ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው
እነዚህን መረጃዎች በመያዝ በድረገጻችን www.immigration.gov.et  ይመዝገቡ።
ክፍያዎን 1 ሰዓት ሳያልፍ በሲቢኢ ብር ፣ በሞባይል ባንኪንግ  ወይም በቴሌ ብር  በመረጡት ክፍያ አማራጭ  ይፈጽሙ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን …….
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/