ለፓስፓርት አገልግሎት ፈላጊዎች! • Extended Passport Service Hours

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ።

ተቋሙ የፓስፓርት ፈላጊውን ህብረተሰብ ጥያቄ መሰረት በማድረግ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ ይሰጣል። እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት ይሰጣል። 

የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservices.gov.et ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደምትችሉ መግለፅ እንወዳለን።

Important Announcement for Passport Applicants

The Immigration and Citizenship Service is pleased to announce the extension of its passport service hours. Beginning today, Friday, September 12, 2025, passport services will be available until 10:00 PM at our Goterra and Tikur Anbessa offices in Addis Ababa, as well as at all of our regional branch offices.

This new schedule was implemented in response to public demand. Passport services will now be offered Monday through Saturday until 10:00 PM, and on Sundays until 6:00 PM.

For emergency, renewal, and other passport-related services, please visit our official websites: www.immigration.gov.et and www.ethiopianpassportservices.gov.et.