የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን የመደበኛ እና የአስቸኳይ ፓስፓርት አገልግሎት ክፍያ ዋጋ ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በኦንላይን
www.ethiopianpassportservices.gov.et
እና
መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡-
– ክፍያውን በተቋሙ አካውንት ብቻ በማስገባት እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያዎችን ባለመክፈል ራስዎን ከህገ ወጥ ደላሎች ይጠብቁ!!!
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
