News

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለ148 የተቋሙ ሰራተኞች በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረዉን ስልጠና አጠናቀቀ።

አዲስ አበባ ፡ ታህሳስ 25/04/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ በመረጃ ደህንነት፣በደንበኞች አገልግሎት፣ በዲፕሎማሲና አለማቀፍ ግኑኝነት፣ በስደት ህጎች...

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከፖሊስ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ ሲሰጥ የነበረዉን የአቅም ግንባታ ስልጠና አጠናቀቀ

ሰንዳፋ: ህዳር/ 29/2018 ዓ.ም ሰንዳፋ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዮኒቨርሲቲ ለኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች ለሁለት ሳምንት ሲሰጥ የነበረዉ የመጀመርያ ዙር ስልጠና...

የአለም ባንክ የኢሚሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያከናወነ ያለውን የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ስራ ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፡ ህዳር 12/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከአለም ባንክ ከመጡ የስራ ሃላፊዎች ጋር  ውይይት...

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር በመዘርጋት ለዜጎች ፈጣን እና ተደራሽ አገልግሎት ለመስጠት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ህዳር 08/2018 ዓ.ም በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎትን የ2018...

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት መሻሻል ለሌሎች ተቋማት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ክብርት ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ።

አዲስ አበባ ፡ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ክብርት ዶክተር መቅደስ ዳባ ጎተራ በሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና...

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ በክብርት ወ/ሮ አለምፀሃይ ጳውሎስ የተመራ የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ፡፡

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ አለምጸሀይ ጳውሎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልኡካን ቡድን በኢሚግሬሽንና...

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ወቅታዊ እና ጥራቱን የጠበቀ የሲቪል ምዝገባ እና ቤተሰብ ምዝገባ ስርአት ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለፀ። 

ጅማ፡ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለ8ኛ ጊዜ የተከበረውን የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ ቀን አስመልክቶ ከባለድርሻ...