ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተገኙበት በተቋሙ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ተገልጋዮች በደማቅ ሁኔታ በዓሉ ተከብሯል።




ዕለቱ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
