የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የአገልግሎቱን የሪፎርም ስራዎች ማለትም የህግ ማዕቀፎችን በማሻሻል፥ ምቹ የስራ ከባቢ በመፍጠር ፥ አግልግሎቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ እና ዲጅታላይዝ እንዲሆኑ በማድረግ፣ የሰዉ ሃይሉን ቁጥር ማሳደግና ማብቃትን ፣ ተደራሽነትን በማስፋፋት፣ ህገወጥነትን በመከላከል ፣ የፓስፖርት አሰጣጥ ሂደትን ማቅለል እንዲሁም ሌሎች የጉዞ ሰነድ መሻሻሉን እና በአጠቃላይ የተቋሙ የለዉጥ ጉዞ ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነፃ ሐሳብ ፕሮግራም ጋር የነበራቸው ቆይታ ::
