ለ300 አዲስ ለተቀጠሩ ሰራተኞች በተለያዩ ተቋማዊ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 2/2017 ዓ.ም ለ5 ተከታታይ ቀናት ሱሉልታ ከተማ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።




በስልጠናው ማጠቃለያ ወቅት ተገኝተው የስራ መመሪያ የሰጡት የአገልግሎት ተቋሙ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጎሳ ደምሴ ናቸው።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
