የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ፖስታ የበላይ አመራሮች ጋር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በዛሬው እለት አካሄደዋል።