የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከግንቦት 8 – 10 / 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተዘጋጀው ኤክስፖ በየዘመኑ ሲሰጣቸው የነበሩ የጉዞ ሰነዶችን እና አዲሱ ኢ ፓስፖርትን ለዕይታ በማቅረብ በአውደ ርዕዩ እየተሳተፈ ይገኛል።