Skip to content
Apply
Check Status
  • About
  • Services
    • Ethiopian Origin ID
    • NGO Work Permit
    • Business Visa Application
    • Renewal of Residence Permit
    • Student Visa Application
    • Temporary Residence Permit Through Marriage
    • Temporary ID
    • Permanent Residence ID
    • Ethiopian Origin ID by Marriage
    • Ethiopian Origin ID for Children (Under 18 Years Old)
  • News
  • Resources and Publications
    • Resources and Publications
    • Videos
  • Information
  • Contact
Check Status
Apply

Videos

የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (Yellow card)  ለማግኘት ምን ያስፈልጋል?

#ebc #ebcdotstream #news #fana_tv #education #ics #business#seifushow
የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (Yellow card)  ለማግኘት ምን ያስፈልጋል?
Now Playing
የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (Yellow card)  ለማግኘት ምን ያስፈልጋል?
#ebc #ebcdotstream #news #fana_tv #education #ics #business#seifushow
#ebc #ebcdotstream #news #fana_tv #education #ics #business#seifushow
በምን ጉዳይ ከጉዞ እንታገዳለን ፣ የእግድ ምንነት ፣ የህግ ማዕቀፍ የአሰራር ሂደት ክፍል 11
Now Playing
በምን ጉዳይ ከጉዞ እንታገዳለን ፣ የእግድ ምንነት ፣ የህግ ማዕቀፍ የአሰራር ሂደት ክፍል 11
#ebc #ebcdotstream #news #ebs #education #fana_tv#seifushow#ICS#
#ebc #ebcdotstream #news #ebs #education #fana_tv#seifushow#ICS#
''በኢምግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ስር ነቀል ለውጥ ተደርጓል''   የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ
Now Playing
''በኢምግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ስር ነቀል ለውጥ ተደርጓል'' የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬ አለት በሰጡት ማብራሪያ ላይ ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬ አለት በሰጡት ማብራሪያ ላይ የኢምግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት በአጭር ግዜ ውስጥ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱን ተናግረዋል።

#ICSEthiopia#ebc #ebcdotstream #ebs #houseofpeoplesrepresentatives
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 10
Now Playing
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 10
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አዲስ አፕሊኬሽን አጠቃቀም 👉 https://www.immigration.gov.et/
Now Playing
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኢ ፓስፖርት የኦን ላይን አዲስ አፕሊኬሽን አጠቃቀም 👉 https://www.immigration.gov.et/
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 9 | ከንጋት እስከ ምሽት
Now Playing
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 9 | ከንጋት እስከ ምሽት
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 8
Now Playing
ኢሚግሬሽን በኢቢሲ - ክፍል 8
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቂርቆስ ለተውጣጡ ድጋፍ ከሚሹ ወገኖች ጋር ያደረገው የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም
Now Playing
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቂርቆስ ለተውጣጡ ድጋፍ ከሚሹ ወገኖች ጋር ያደረገው የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ያከናወነው ጎተራ በሚገኘው የተቋሙ ዋና ቢሮ ነው።
ተቋሙ ከ1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ነው የማእድ ...
ማጋራቱን ያከናወነው።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በመርሀ ግብሩ ላይ በመገኘት ለአዲስ አመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈው፣ ተቋሙ ከተሰጠው ሀገራዊ ተልእኮ ጎን ለጎን በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል ብለዋል።

ለአብነትም በመጠናቀቅ ላይ ባለው የ2017ዓ.ም በደም ልገሳ ፥ ችግኝ ተከላ ፥ የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ እና መሰል የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ መሳተፋን አስታውሰዋል።በየዓመቱ በርካታ በጀት በመመደብ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎችን እንደሚያከናውን የገለፁት ወይዘሮ ሰላማዊት በዛሬው እለትም ከ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለተውጣጡ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች የማእድ ማጋራት መደረጉን ገልፀዋል።።

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘመን ተስፋዬ የኢሚግሬሽንንና ዜግነት አግልግሎት እያደረገ ያለው የመተሳሰብ፥ የመረዳዳት እና መሰል ሰው ተኮር የበጎ አድራጎት ስራዎች ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ረገድ ለሌሎች ተቋማት ምሳሌ መሆኑን የሚያሳይ ነው ያሉት። በቀጣይም ይህንኑ ሥራውን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል፡፡

የማዕድ ማጋራቱ መርሀ ግብር ተጠቃሚዎች ኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ላደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው ሌሎች ተቋማትም የተቋሙን አርዓያነት ያለው ተግባር እንዲከተሉ ጠይቀዋል፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@ICS_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Show More
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቂርቆስ ለተውጣጡ ድጋፍ ከሚሹ ወገኖች ጋር  ያደረገው የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም
Now Playing
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቂርቆስ ለተውጣጡ ድጋፍ ከሚሹ ወገኖች ጋር ያደረገው የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም
“ታላቁ የህዳሴ ግድባችን የዚህ ዘመን አድዋችን ነው።“ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት
Now Playing
“ታላቁ የህዳሴ ግድባችን የዚህ ዘመን አድዋችን ነው።“ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት
— የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምርቃትን ...
— የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምርቃትን አስከትሎ ያስተላለፉትን መልዕክት ይመልከቱ
ኢሚግሬሽንን በኢቢሲ — ክፍል 7
Now Playing
ኢሚግሬሽንን በኢቢሲ — ክፍል 7
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ እና አቅም ለሌላቸው አንድ ሺህ ተማሪዎች ያደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ፕሮግራም በአጭሩ
Now Playing
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ እና አቅም ለሌላቸው አንድ ሺህ ተማሪዎች ያደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ፕሮግራም በአጭሩ
ተቋሙ ድጋፉን ያደረገው በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ አንድ ሺህ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ...
ተቋሙ ድጋፉን ያደረገው በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ አንድ ሺህ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ነው።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ ከተሰማራበት ሃገራዊ ...
ተልዕኮ ጎን ለጎን በተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ በመሳተፍ ላይ ነው ብለዋል። ለአብነትም በችግኝ ተከላ፥ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን ድጋፍ ማድረግ እንዲሁም በደም ልገሳ በመሳተፍ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን አንስተዋል።

''በትምርት ቁሳቁስ እጥረት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ መቅረት የለበትም'' በሚል መርህ ከ 4 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የቦርሳ፣ የደብተር፣ እሰኪሪብቶ እና ሌሎች የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ያወሱት ዋና ዳይሬክተሯ በቀጣይም ይህን የበጎ አድራጎት ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል ነው ያሉት።

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ምስክር ነጋሽ በበኩላቸዉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ውጤታማ ተቋማዊ ሪፎርም በማካሄድ የተቋም ግንባታን ለሌሎች ተቋማት እያሳየ መሆኑን ጠቅሰው ለነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናት ያደረገዉ ድጋፍም የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል። ሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን እንደ አርእያ በመውሰድ በበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ ሊሳተፉና ማህበራዊ ሃላፊነታቸዉን ሊወጡ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
Show More

Explore the essence of the Immigration Citizenship Service – dedicated to facilitating secure travel, affirming identities, and contributing to national development through transparent and customer-centric operations.

Services

Ethiopian Origin ID by Marriage
Ethiopian Origin ID for Children (Under 18 Years Old)
Temporary ID
Permanent Residence ID
NGO Work Permit
Student Visa Application

Contact Us

  • Email: info@ics.gov.et
  • Free Call: 8133
  • Tel: +251111571899
Copyright © November 2025, Immigration and Citizenship Service. All Rights Reserved.

Developed by FIRMA.