አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2017 ዓ.ም
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የእንግሊዝ ኢምባሲ ም/የሚሲዮን ኃላፊ ሉክ ቡሎክን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ሁለቱ ሀገራት በኢሚግሬሽን ዘርፍ በጋራ በሚሰሩበት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
የየኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Call us!
8133