የመደበኛ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት

የተከበራችሁ ውድ አገልግሎት ፈላጊዎች ለፓስፖርት አገልግሎት በwww.immigration.gov.et ላይ በመመዝገብ የሚፈልጉትን መደበኛ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ !

ይህ ድህረ-ገፅ አዲስ አበባን ጨምሮ በ23ቱም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚሰራ በመሆኑ ካሉበት ሆነው መጠቀም ይችላሉ በተጨማሪም በአካል በመገኘት በፅህፈት ቤታችን ሁሉንም አይነት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን ………….
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

Latest Posts

Any Questions?

Call us!

8133