የተከበራችሁ ውድ አገልግሎት ፈላጊዎች አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት፣ ለፓስፖርት እድሳት፣ የጠፋ ፓስፖርት ለማዉጣት፣ የተበላሸ ፓስፖርት እና የፓስፖርት እርማት ለማድረግ እና ሌሎች ሁሉንም የመደበኛ እና አስቸኳይ ኢ-ፓስፖርት አገልግሎት በድረ-ገጻችን www.immigration.gov.et በመመዝገብ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።
ይህ ድረ-ገፅ አዲስ አበባን ጨምሮ በ23ቱም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚሰራ በመሆኑ ካሉበት ሆነው መጠቀም ይችላሉ።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን ………….
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
