አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር ኒኮላስ ሲመርድን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል ።
ሁለቱ ሀገራት በስደት እና ስደት ተመላሾች እንዲሁም በድንበር አስተዳደር እና ህጋዊ የሰዎች ዝውውር ላይ ያላቸውን የጋራ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ በውይይቱ ላይ ተነስቷል ።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድረ -ገፆችን ይጎብኙይወዳጁን
Telegram: https://t.me/ICS_EthiopiaFacebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopiaTwitter: https://twitter.com/ics_ethiopiaTikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopiaLinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopiaYouTube: https://www.youtube.com/@Ics_EthiopiaInstagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
