አዲስ አበባ ህዳር ፣ 15 2019 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍፁም አረጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑትን ኤርቪን ማሲንጋን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለቱ ሀገራት ከተቋሙ ጋር ትብብር ሊደረግባችው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደዋል።
በዘርፉ የሚነሱ ችግሮችን በውይይት በመፍታት የቱሪዝም፣ የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን በማሳለጥ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው መልካም ግኑኝነት ይበልጥ ለማላቅም ከመግባባት ላይ ደርሰዋል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ……
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
X: https://x.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
