በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጣችሁ እና ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ/ም የተሠጠውን የቃል ፈተና ለወሠዳችሁ አመልካቾች በሙሉ፡-
በፅሁፍ እና በቃል ፈተና ውጤት ያለፋችሁ እንዲሁም በተጠባባቂነት የተያዛችሁ አመልካቾች ከታች ተያይዞ የቀረበውን ዝርዝር መረጃ እንድትመለከቱ እያሳሰብን የአገልግሎት ተቋሙ የቅጥር ሂደቱን እና የስልጠና ፕሮግራምን በተከታታይ በተቋሙ ድህረ ገፅ እና በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች አዘጋጅቶ የሚያሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:-
እሁድ መጋቢት 14/2017 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ አመልካቾች በቅርብ ግዜ ለቃለመጠይቅ ፈተና የምንጠራ መሆኑን እየገለፅን በትግስት እንድትጠብቁን እናሳውቃለን ::
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
