የመጀመሪያ ዙር ጥሪ 

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም የተሠጠውን ፈተና ወስዳችሁ የቃለመጠይቅ ፈተና የተፈተናችሁ አመልካቾች በአገልግሎት ተቋሙ የውድድር መስፈርት መሠረት ለስራ ቅጥር ያለፋችሁ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁን የለቀቅን ሲሆን ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። 

ማሳሰቢያ:-

ይህ የመጀመሪያ ዙር ጥሪ ሲሆን ስማችሁ በዝርዝሩ ላይ የሌለ አመልካቾች በቅርብ ቀን የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን::

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት