ለ20ኛው የዓለም የሥራ ድርጅት አህጉራዊ ጉባኤ መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና ስነ-ስርዓት ተካሄደ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 

ለ20ኛው የዓለም የሥራ ድርጅት አህጉራዊ ጉባኤ መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና ስነ-ስርዓት በትላንትናው ምሽት በኢንተር-ሌግዤሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡

በዚህም ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከ2000 በላይ እንግዶች እና 30 ሚኒስትሮችን የቪዛ እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት  በተቀላጠፈ  መንገድ በመስጠት አህጉራዊ ጉባኤው  በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከተው አስተዋፅኦ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

Latest Posts

Any Questions?

Call us!

8133