የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ለተቀጠሩ ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና መጠናቀቁን ገለፀ 

ለ300 አዲስ ለተቀጠሩ ሰራተኞች  በተለያዩ ተቋማዊ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 2/2017 ዓ.ም  ለ5 ተከታታይ ቀናት ሱሉልታ ከተማ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።

በስልጠናው ማጠቃለያ ወቅት ተገኝተው የስራ መመሪያ የሰጡት የአገልግሎት ተቋሙ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጎሳ ደምሴ ናቸው።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Latest Posts

Any Questions?

Call us!

8133