የመጀመሪያ ዙር ጥሪ 

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም የተሠጠውን ፈተና ወስዳችሁ የቃለመጠይቅ ፈተና የተፈተናችሁ አመልካቾች በአገልግሎት ተቋሙ የውድድር መስፈርት መሠረት ለስራ ቅጥር ያለፋችሁ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁን የለቀቅን ሲሆን ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።  […]

ውጤት ስለማሳወቅ

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጣችሁ እና ከመጋቢት 26 እስከ  ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ/ም የተሠጠውን የቃል ፈተና ለወሠዳችሁ አመልካቾች በሙሉ፡-  በፅሁፍ እና በቃል ፈተና ውጤት ያለፋችሁ እንዲሁም በተጠባባቂነት የተያዛችሁ  አመልካቾች ከታች ተያይዞ የቀረበውን ዝርዝር መረጃ እንድትመለከቱ እያሳሰብን የአገልግሎት ተቋሙ የቅጥር ሂደቱን እና የስልጠና ፕሮግራምን በተከታታይ  በተቋሙ ድህረ ገፅ እና በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች […]

የቃል ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ  ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ በማከናወን በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ የፅሁፍ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ተፈታኞች ከመጋቢት 26 – 28/2017  ዓ.ም የቃል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ጎተራ በሚገኘው ቢሯችን እንድትገኙ  እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት […]

ለህግ የጽሁፍ ፈተና የተመረጣችሁ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም ከሰዓት 7:30 በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡  ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-   ከሰዓት አዲስ አበባ ደ/ም/ኢትዮጵያ (ቦንጋ) […]

የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም ጠዋት 2:30 እና ከሰአት 7:30 በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡  ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-   ጠዋት ከሰዓት […]

የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ቅዳሜ መጋቢት 13 2017 ዓ.ም

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም መጋቢት 13 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለጽን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- አዲስ አበባ በክልል ከተሞች

ጥብቅ ማሳሰቢያ / For Children of Ethiopian Descent Holding Foreign Passports

እናት እና አባት ወይም ከሁለቱም አንዱ ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆነው ልጆቻቸው የሌላ ሀገር ፓስፖርት ያላቸው ከሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖር፣ ለመማር እና ሌሎች ተግባሮቻቸውን ለመከወን  የሚከተሉትን አፅንኦት ሰጥተው ደንቦቻችንን እንዲፈፅሙ ይጠበቃል፤ ካልተፈፀመ ግን በደንብ ቁጥር 559\2017 የተቀመጡት ተፈፃሚ ይሆናል። በመሆኑም  For Children of Ethiopian Descent Holding Foreign Passports If one or both parents are Ethiopian […]

አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች • How to Obtain a New Ethiopian Passport

1. ከ 40 አመት በታች ከሆኑ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት(Authenticated birth certificate ) 2. የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ (ጊዜያዊ ከሆነ መታወቂያዉን ካወጡበት ቀበሌ የድጋፍ ደብደቤ ያስፈልጋል)  ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ  በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ  በመፈፀም ፕሪንት  አውት በማድረግ  በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ […]

ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ መሟላት ያለባቸው ሰነዶች • How to Renew an Expired Ethiopian Passport

1. ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርትዎና 2. አንድ ጉርድ ፎቶ  ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et  በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት  ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ በአመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡ ፎቶ እንዲሰጡ በ7876 በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረስዎት  ኦርጅናል ፓስፖርት እና የቀጠሮ […]

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአገልግሎቶች ክፍያ (በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት የተሻሻለ)

ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት (ICS) በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሠረት የተሻሻሉትን የፓስፖርት ማመልከቻ የአገልግሎት ክፍያዎች ያብራራል። የፓስፖርት አገልግሎት ክፍያዎች (ብር) የፓስፖርት አይነት ምክንያት መደበኛ አስቸኳይ (2 ቀን) አስቸኳይ (5 ቀን) አዲስ ፓስፖርት 5,000 25,000 20,000 የፓስፖርት እድሳት እድሳት 5,000 25,000 20,000 የፓስፖርት ገፅ ያለቀባቸው 5,000 25,000 20,000 እርማት የሚያስፈልጋቸው 12,500 32,500 27,500 […]