ሐምሌ 05 ፣ 2018 ዓ.ም በኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ስርዓትን በይፋ ለማስጀመር ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል
የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ በነገው እለት የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና የክልል የዘርፉ አመራሮች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በይፋ የሚካሄድ ይሆናል።
ልዑክ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ……
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
