የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም ጠዋት 2:30 እና ከሰአት 7:30 በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-  

  • ለፈተና የተመረጠው በመጀመሪያ ዲግሪ የተመዘገቡትን ሲሆን በዲፕሎማና በሌብል የተመዘገባችሁ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
  • ፈተናው ጠዋት 2:30 ከሰአት 7:30 የሚጀምር ሲሆን በሰአቱ የአልተገኘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
  • ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ  መያዝ ይጠበቅባችኋል።
  • ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ስልክ / ይዞ መግባት አይፈቀድም
  • የስም ዝርዝራችሁ ካለበት ቦታ ውጭ ቦታ ቀይሮ መፈተን አይቻልም።

ጠዋት

ከሰዓት

አዲስ አበባ

ደ/ም/ኢትዮጵያ (ቦንጋ)

አማራ (ባህር ዳር)

ቤንሻንጉል ጉምዝ (አሶሳ)

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ሆሳህና)

ትግራይ (መቀለ)

ሲዳማ (ሀዋሳ)

ሐረሪ (ሐረር)

ጋምቤላ

ድሬዳዋ

አፋር

ኦሮሚያ (ፊንፊኔ)

ደ/ኢትዮጵያ (ወላይታ ሶዶ)

ጅግጅጋ