በሲቪል እና በቤተሰብ ምዝገባ አዋጅ ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር በተዘጋጀው መድረክ ላይ ለመገኘት ልዑኩ በአርባ ምንጭ ከተማ ሲገባ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር ዶ/ር ደምሴ አድማሱ እና የአርባምንጭ ከተማ ከንቲባ ክቡር ዶ/ር መስፍን መንዛ ከከተማው ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በደማቅ ሁኔታ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Call us!
8133