የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የአይ ዲ ፎር አፍሪካ 2025 በአዲስ አበባ በሚደረገው ስብሰባ ለመሳተፍ ከመጡ የአፍሪካ የሲቪል ምዝገባ አማካሪ ቦርድ (ACSA) አባላት ጋር በኤሌክትሮኒክስ  የሲቪል ምዝገባ ትግበራ ላይ ውይይት አደረጉ።

ውይይቱ ኢትዮጵያ ለጀመረችው የዲጅታል ሲቪል ምዝገባ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተገልፆል።

የአፍሪካ ሲቪል ምዝገባ አማካሪ ቦርድ (ACSA) በአይ ዲ ፎር አፍሪካ 2024 በኬፕታውን በተደረገ ስብሰባ የተመሰረተ መሆኑ ይታወሳል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት