የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተከበረ።

ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም  17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን  በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተገኙበት በተቋሙ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ተገልጋዮች በደማቅ ሁኔታ በዓሉ ተከብሯል።

ዕለቱ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Latest Posts

Any Questions?

Call us!

8133