የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በችግኝ ተከላ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ በእንክብካቤ ስራም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ።