ነፃ ጥሪ ማዕከል

ወደ 8133 የጥሪ ማዕከል በመደወል በአገልግሎታችን የሚሰጡ ሁሉንም አይነት ግልጋሎቶች ካሉበት ሆነው ማግኘት ይችላሉ።

ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ስራዎች ጋር በተያያዘ ለአገር ውስጥና የውጭ አገር ዜጎች የተለያዩ የጉዞ ሰነዶችን ለማግኘት መረጃ ሲያስፈልጋቸው በአካል መቅረብ ሳያስፈልጋቸው ተቋሙ ባዘጋጀው  በነፃ ጥሪ በመደወል መረጃ ያገኛሉ፡፡

የፓስፖርት፣ የቪዛ ፣ የመኖሪያ ፈቃድ ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያውያንና ለውጭ አገር ዜጎች  አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች መረጃ የሚያገኙበት ነው 8133 የጥሪ ማዕከል ።

አገልግሎት የምንሰጥባቸዉ ቋንቋዎች !
፣ አማርኛ ፣ እንግሊዝኛ ፣ አፋን ኦሮሞ ፣ ሲዳሞ አፎ፣   ትግርኛ ።

የስራ ሰአት -ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 2፡00-11:30
አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ

8133 የጥሪ ማዕከል !

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት