የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህዝብ እና ሀገርን መሰረት አድርጎ የሚሰጠውን ግልጋሎት በመረጃ ተደራሽ ለማድረግ የማኅበራዊ ሚዲያዎችንና ድህረ-ገፆችን በመጠቀም የተለያዩ መረጃዎችን ለተገልጋዮች እያስተላለፈ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
ነገር ግን ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ በአገልግሎቱ ስም የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲዎች ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ተገልጋዮችን ለእንግልትና ለወጪ እየዳረጉ መሆኑን ተረድተናል።
ስለሆነም ተገልጋዮች ትክክለኛውን የአገልግሎቱን
የማህበራዊ ሚዲያና ድህረ-ገፆችን በመከታተል ራሳቸውን ሀሰተኛና የተዛባ መረጃ ከሚያሰራጩ አጭበርባሪች እንዲታደጉ እናሳስባለን፡፡
እነሆ የአገልግሎቱ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
