News

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በችግኝ ተከላ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ በእንክብካቤ ስራም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች “ተስፋን እንትከል" በሚል መርህ የሚከናወነው የዘንድሮውን 8ኛዉን የችግኝ...