News
”የሴቶች ሁለተናዊ ተሳትፎ ለሀገራዊ የለውጥ ጉዞ አጋዥ ነው ” ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
ሐዋሳ ፣ የካቲት ፣ 22 ፣ 2018 ዓ.ም የሴቶች ሁለተናዊ ተሳትፎ በሁሉም የስራ መስክ ላይ ለማጠናከር እና በሀገር ግንባታ ላይ...
የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባን በቅንጅት ለመምራት ያለመ ውይይት በሐዋሳ ተካሄደ
ሐዋሳ ፣ የካቲት 21 ፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ልኡካን ቡድን ከሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡሩ አቶ ደስታ ሊዳሞ ጋራ...
ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከካናዳ አምባሳደር ጋራ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር የሆኑትን አምባሳደር ኒኮላስ...
የኢ-ፓስፖርት አጀማመር እና አዲሱ የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት በይፋ መጀመሩንና የአሰራር ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። https://www.youtube.com/watch?v=eckTp5wgVnU
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተደረጉ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ማሻሻያዎች እና ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የተደረገ ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=rUgDRh1yzLA የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚሰጠውን የአየር ድንበር ቁጥጥር አገልግሎት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በሰለጠነ የሰው...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለ201 የተቋሙ ሰራተኞች በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ ስልጠና መስጠት ጀመረ።
አዲስ አበባ ፡ጥር 19/05/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ በዲፕሎማሲና አለማቀፍ ግንኙነት፣ በመረጃ ደህንነት፣በደንበኞች አገልግሎት፣ በስደት ህጎች እና...
ሸማች ማህበሩ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያከናወነ ላለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ አጋዥ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 17 ቀን 2018: አዲስ አበባ የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ሸማች ህ/ስ/ማህበር 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነፃ ሐሳብ ፕሮግራም ጋር የነበራቸው ቆይታ ::
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የአገልግሎቱን የሪፎርም ስራዎች ማለትም የህግ ማዕቀፎችን በማሻሻል፥ ምቹ የስራ ከባቢ በመፍጠር...
ከ800ሺህ በላይ ደንበኞች በቅርንጫፍ ብቻ ለአዲሱ ኢ-ፓስፖርት አመልክተዋል
ከ800ሺህ በላይ ደንበኞች በቅርንጫፍ ብቻ ለአዲሱ ኢ-ፓስፖርት አመልክተዋል - ሰላማዊት ዳዊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ ፣ ጥር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በተቋሙ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በተቋሙ ተገኝተዋል። Prime Minister Abiy Ahmed...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለ148 የተቋሙ ሰራተኞች በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረዉን ስልጠና አጠናቀቀ።
አዲስ አበባ ፡ ታህሳስ 25/04/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በብሄራዊ ደህንነት ዩንቨርሲቲ በመረጃ ደህንነት፣በደንበኞች አገልግሎት፣ በዲፕሎማሲና አለማቀፍ ግኑኝነት፣ በስደት ህጎች...
የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባን ለማላቅ ከባለድርሻና ተባባሪ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ ታህሳስ ፣ 21/2018 ዓ.ም መንግስት የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ መረጃዎችን ለዲጂታል የማንነት መታወቂያ ሥርዓት ግንባታ፣ ለፖሊሲ ቀረፃ፣ ለሀገራዊ የልማት...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልገሎት ሁለተኛውን ዋና መስሪያ ቤት በጅማ ከተማ ሊገነባ ነው
ታህሳስ፡ ጅማ/17/ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሰው ተኮር የሪፎርም ስራዎቹ የለውጥ መስኮችን በመለየት ጥልቅ ተቋማዊ የሪፎርም ስራዎችን በመስራት ላይ...
የድንበር አስተዳደር እና ቁጥጥርን ለማላቅ የየብስ ድንበሮች ማዕከላት ሊገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ፣02/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋራ በትብብር የየብስ ድንበር ማዕከላትን ለመገንባት የሚያስችለውን ውይይት ያደረገ ሲሆን በአራት...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከፖሊስ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ ሲሰጥ የነበረዉን የአቅም ግንባታ ስልጠና አጠናቀቀ
ሰንዳፋ: ህዳር/ 29/2018 ዓ.ም ሰንዳፋ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዮኒቨርሲቲ ለኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች ለሁለት ሳምንት ሲሰጥ የነበረዉ የመጀመርያ ዙር ስልጠና...
በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ሲስተም ተጀመረ
አዲስ አበባ፡ ህዳር 26/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በይፋ የተጀመረዉ አዲሱ ሲስተም የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ...
የአለማቀፉ ስደተኞች ድርጅት ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጋራ ትብብሩ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25፣ 2018 ዓ.ም የድንበር አስተዳደር እና ቁጥጥር የሰው ሀብት ልማት ፤ የልምድ ልውውጥ የቴክኖሎጂ ሽግግር ፤...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የሚሰጠውን የመጀመሪያውን የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ሰጠ
ህዳር፣16፣2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በልዩ መልኩ የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ማግኘት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር አብይ አህመድ (ዶክተር ) መናገራቸው...
የአለም ባንክ የኢሚሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያከናወነ ያለውን የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ስራ ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል ገለፀ
አዲስ አበባ፡ ህዳር 12/2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከአለም ባንክ ከመጡ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢቢሲ ጋራ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር ፣ 9 ፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከኢቢሲ ጋራ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፥ሀገራዊ...
